Welcome to Lideta Subcity Youth and Sport Office!       እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሰላም መጡ!       ጽ/ቤቱ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እና ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ ስፖርተኛ ተፈጥሮ ለማየት ይተጋል!!
image
image
image
image
image

«በጎነት በሆስፒታል የልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ከክፍለ ከተማው ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር «በጎነት በሆስፒታል» በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር አከናውኗል።

ሀምሌ 15/11/2018 ዓ.ም, 2018
«በጎነት በሆስፒታል የልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ከክፍለ ከተማው ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር «በጎነት በሆስፒታል» በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር አከናውኗል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተሳተፉ በርካታ የወጣቶች ማህበር አባላትና የበጎ ፈቃደኞች በሆስፒታል የሚገኙ ታካሚዎችን በመጎብኘት የሞራል ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን፣የአካባቢ ፅዳትና የሰራተኞች እገዛ፡ በሆስፒታሉ ግቢ ውስጥ የፅዳት ስራዎችን በማካሄድና የህክምና ባለሙያዎችን በልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች በማገዝ ንቁ ተሳትፎ አድርገዋል። ይህ መርሃ ግብር የወጣቶችን በጎ ፈቃደኝነት እና ማህበራዊ ኃላፊነት ከማጎልበቱም በላይ፣ በሕክምና ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች ትልቅ የሞራል ብርታት መሆኑ ተገልጿል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች