Welcome to Lideta Subcity Youth and Sport Office!       እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሰላም መጡ!       ጽ/ቤቱ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እና ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ ስፖርተኛ ተፈጥሮ ለማየት ይተጋል!!
image
image
image
image
image

በልደታ ክፍለ ከተማ የክረምት የታዳጊዎች ስፖርት ስልጠና ተጀመረ

ሀምሌ 10/11/2018 ዓ.ም, 2018
በልደታ ክፍለ ከተማ የክረምት የታዳጊዎች ስፖርት ስልጠና ተጀመረ የልደታ ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት "የታዳጊ ወጣቶች የስፖርት ስልጠና ለሁለንተናዊ ብልፅግና!!" በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን የክረምት ታዳጊ ፕሮጀክት ስፖርት ስልጠና ፕሮግራም በይፋ ከፈተ። ጽህፈት ቤቱ የማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩን ያከናወነው ካለፈው የበጋ ወቅት የስልጠና ፕሮግራም ማጠቃለያ ጋር በማጋመድ ነው። በዚህ መርሃ-ግብር ላይ የክረምት ወቅት የሚሆን የታዳጊዎች የፕሮጀክት ስፖርት ስልጠናም በይፋ መጀመሩ ተበስሯል። ይህ ስልጠና የታዳጊዎችን ሁለንተናዊ ብቃትና ብልፅግና ለማረጋገጥ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገልጿል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች